የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

የከተማችን ህብረተሰብ ከምንም በላይ ለጤናው ቅድሚያ በመሥጠት ተመርምሮ ጤናማነቱ የተረጋገጠ ሥጋ ብቻ በመጠቀም ከሁለት መቶ በላይ ከሆኑ አደገኛ ተላላፊ በሽታዎች እራሱንና ቤተሰቡን እንዲጠብቅ እያስገነዘብን፤ ለህብረተሰቡ ጤና ግድ የማይላቸውንና በአቋራጭ ለመበልፀግ የሚሞክሩ ህገ-ወጥ የሥጋ ነጋዴዎች ሲያጋጥሙት ለህግ አስከባሪ፤ ለጤና ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ እንዲሁም ለአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ጥቆማ እንዲያደርግ እያሳሰብን፤ ሀገራችን የነደፈችውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በማሳካት መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገሮች ተርታ እንድትሰለፍ መላው ህብረተሰብ ድርሻውን እንዲወጣ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን፡፡

የድርጅቱ አገልግሎት ምርቶች

  • ጤንነቱ በሐኪሞች ተመርምሮ የተጋገጠ የእርድ አገልግሎት መስጠት
  • ሙሉ የበግ ሥጋ ሽያጭ
  • ለሳሙና መስሪያ በግብዓት የሚያገለግል የተነጠረ ሞራ ሽያጭ
  • የዶ መኖ ማዘጋጃ የሚውል የሥጋና አጥንት መኖ
  • የውሻ መኖ
  • የሾርባ አጥንት እና ሌሎች

የውሻ መኖ

የሾርባ አጥንት

ለተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት የሚውል አጥንት

የተነጠረ ሞራ

ቀንድ

የባለድርሻ አካላት ጋር የሚኖረው መስተጋብር

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በበላይነት ይቆጣጠራል ለሚከናወኑ ፕሮጀክቶች የሚሆን መገንቢያ ቦታ ያቀርባል፡፡

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በበላይነት ይቆጣጠራል ለሚከናወኑ ፕሮጀክቶች የሚሆን መገንቢያ ቦታ ያቀርባል፡፡

አዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የአካባቢ ብክለት ስጋት ቁጥጥር ተግባራቶችን ይፈፅማል፣ ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ይገመግማል እና የቴክኒካል ውሳኔ ይሰጣል፡፡

አዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የአካባቢ ብክለት ስጋት ቁጥጥር ተግባራቶችን ይፈፅማል፣ ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ይገመግማል እና የቴክኒካል ውሳኔ ይሰጣል፡፡

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ

ለአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የእንስሳት ህክምና ባለሙያዎችን ይመድባል የሥጋ ምርመራ ያከናውናል እንዲሁም ከእንስሳት ተርሚናል ገበያ በተመለከተ በሳተላይት ቄራዎች ጋር በትብብር ይሰራል፡፡

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ

ለአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የእንስሳት ህክምና ባለሙያዎችን ይመድባል የሥጋ ምርመራ ያከናውናል እንዲሁም ከእንስሳት ተርሚናል ገበያ በተመለከተ በሳተላይት ቄራዎች ጋር በትብብር ይሰራል፡፡

የከተማ የመንግስት ኮንስትራክሽን ቢሮ

የቴክኒካል እገዛ የመስጠትና በGTP 2 የሚከናወኑ ፕሮጀክቶችን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ይገመግማል እና የቴክኒካል ውሳኔ ይሰጣል፡፡

የከተማ የመንግስት ኮንስትራክሽን ቢሮ

የቴክኒካል እገዛ የመስጠትና በGTP 2 የሚከናወኑ ፕሮጀክቶችን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ይገመግማል እና የቴክኒካል ውሳኔ ይሰጣል፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቬተርነሪ ፋካልቲ

በGTP 2 የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች የቴክኒካል እገዛ የመስጠትና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ያከናውናል፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቬተርነሪ ፋካልቲ

በGTP 2 የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች የቴክኒካል እገዛ የመስጠትና የአቅም ግንባታሥራዎችን ያከናውናል፡፡

የአዲስ አበባ ቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ

የቄራን ስራ ተግባራዊ የሚያደርጉ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች የትምህርት ዝግጅት በማድረግ ስልጠና ይሰጣሉ

የአዲስ አበባ ቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ

የቄራን ስራ ተግባራዊ የሚያደርጉ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች የትምህርት ዝግጅት በማድረግ ስልጠና ይሰጣሉ

የአዲሰ አበባ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ እና ምዘና ማዕከል

የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ያካሂዳል

የአዲሰ አበባ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ እና ምዘና ማዕከል

የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ያካሂዳል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን

ከኤሌትሪክ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ይገመግማል እና የቴክኒካል ውሳኔ ይሰጣል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን

ከኤሌትሪክ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ይገመግማል እና የቴክኒካል ውሳኔ ይሰጣል፡፡

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

ከንጸህና ጋር በተያያዘ ከውሃ አቅርቦት ሂደቶች ጋር የበኩሉን አስተዋጽኦ ያደርጋል

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

ከንጸህና ጋር በተያያዘ ከውሃ አቅርቦት ሂደቶች ጋር የበኩሉን አስተዋጽኦ ያደርጋል

የአዲስ አበባ ሉካንዳ ነጋዴዎች ማህበር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሥራዎች ላይ ዋነኛ የባለድርሻ አካል ተሳታፊነት ሚና ይጫወታል

የአዲስ አበባ ሉካንዳ ነጋዴዎች ማህበር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሥራዎች ላይ ዋነኛ የባለድርሻ አካል ተሳታፊነት ሚና ይጫወታል

የቁም ከብት ነጋዴዎችና ኤክስፖርተሮች ማህበር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሥራዎች ላይ የባለድርሻ አካል ተሳታፊነት ሚና ይጫወታል

የቁም ከብት ነጋዴዎችና ኤክስፖርተሮች ማህበር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሥራዎች ላይ የባለድርሻ አካል ተሳታፊነት ሚና ይጫወታል

ሚዲያዎች

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አገልግሎቶችን የማስተዋወቅ እና የህገወጥ እርድ አስከፊነት ላይ ግንዛቤ መፍጠር ላይ ሰፊ ሥራዎችን ይሰራሉ፡፡

ሚዲያዎች

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አገልግሎቶችን የማስተዋወቅ እና የህገወጥ እርድ አስከፊነት ላይ ግንዛቤ መፍጠር ላይ ሰፊ ሥራዎችን ይሰራሉ፡፡

ህብረተሰብ

በህገ-ወጥ እርድ አማካይነት በሀገር ላይ የሚደርሱ ኢኮኖሚያዊም ሆነ ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ከጥቆማ አንስቶ መፍትሄ እስከማቅረብ ድረስ ሚና ይኖረዋል፡፡

ህብረተሰብ

በህገ-ወጥ እርድ አማካይነት በሀገር ላይ የሚደርሱ ኢኮኖሚያዊም ሆነ ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ከጥቆማ አንስቶ መፍትሄ እስከማቅረብ ድረስ ሚና ይኖረዋል፡፡

ቁልፍ ተገልጋይና ባለድርሻ አካላት

በየዕለቱ በሚኖረው ሂደት ውስጥ ለእርድ የሚሆኑ እንስሳትን ወደ ድርጅቱ በማምጣት ጤናማነቱ የተረጋገጠ የእንስሳት ስጋ ለተጠቀሚዎቻቸው ለማቅረብ እርድ እንዲከናወንላቸው ያደርጋሉ

በተለያየ ምክንያት ለተለያዩ ዝግጅቶች የእርድ አገልግሎት የሚፈልጉ ደንበኞች አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ

የስጋና አጥንት፣ ሸሆና እንዲሁም ከተረፈ ምርት የሚገኙ ምርቶችን ለሌሎች ምርትበግብዓትነት ጥቅም ላይ ያውላሉ

በእርድ ወቅት የሚሰበሰቡ የእንስሳት ቆዳና ሌጦዎችን ለቆዳ ምርት ውጤቶች እንደግብዓት ይጠቀማሉ

ታርደው ለደንበኞች ለሽያጭ የሚቀርቡ በጎችን ያቀርባሉ

በድርጅቱ ጤናማነቱ ተመርምሮ ለገበያ የቀረበ የበግ ስጋን በመግዛት ይጠቀማሉ

ከድርጅታችን የእርድ አገልግሎት በማግኘት ለደንበኞቻቸው ደረጃውን የጠበቀ የስጋ አቅርቦት ያከናውናሉ

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት