የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

ለጥቆማ ያመች ዘንድ የሚከተሉት አድራሻዎች ተቀምጠዋል

የኃላፊው ስም

የኃላፊነት ደረጃ

የቢሮ

 ቁጥ

የቀጥታ ስልክ

የሞባይል ስልክ

ምርመራ

አቶ ሰይድ እንደሪስ

የድርጅቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር

0114-66-89-78

0114-66-17-73

0910-66-52-84

ለሥራ ሂደት መሪው ቀርቦ ምላሽ ላልተሰጠው ጉዳይ፣

አቶ ገነት በለጠ

የእርድ አገልግሎትና ሥጋ ሥርጭተ ዳይሬክተር

0114-65-42-24

0911-16-40-06

እርድ አገልግሎትን በተመለከተ ጉዳይ

አቶ ሰለሞን ሚሌ

የአቃቂ ቅ/ቄራ ኃላፊ

0114-34-62-43

0114-34-10-68

0911-30-13-44

የአቃቂ ቅ/ቄን በተመለከተ

አቶ ጥበበ ጥሩነህ

የኢኮቴ የስራ ሂደት

 

 

0911-93-181-24

 

ወ/ሮ እቴነሽ ጫላ

የስልክ ኦኘሬተሮች

 

 

8868

ለማንኛውም ጉዳይ መረጃ ለመጠየቅ

ወ/ሮ ገነት አበበ

አቶ ደመቀ ኪሮስ

የሰውኃ/ል/ አስተዳደር የሥራሂደት ዳይሬክተር

0114-66-47-04

 

0911-17-81-75

የሰራተኞችን ዲስኘሊንድ እና ተመሳሳይ ችግሮች ሲከሰቱ፣

ወ/ሮ እመቤት መሃመድ

የኘላን፣በጀትና ፋይናንስ የሥራ ሂደት ዳይሬክተር

0114-66-47-04

0911-36-57-37

የቆዳ ሂሣብና የአርድ አገልግሎት እንዲሁም ሌሎች ከክፍያ ጋር ለተያያዙ ጉዳዮች

አቶ መስፍን ተ/ወልድ

የማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ዳይሬክተር

0114-16-39-48

0943-17-93-68

ከእርድ ፈቃድ አወጣጥና ስረዛ ጋር በተያያዘ

ወ/ሮ ብሩክ ማሞ

የግዥና ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ዳይሬክተር

0114-65-22-94

0911-44-53-05

ከጨረታና ከመሳሰሉት ጋር በተያያዘ

አቶ መኮንን ጌታቸው

የቴክኒክና ጥገና የሥራ ሂደት ዳይሬክተር

0114-65-16-46

0982-08-62-92

በስጋ መኪና ጋር በተያያዘ ያቅርቦት ችግር ካለ አና የትራንስፖርት ጉዳዮች

በሌሎች ህጐች የተቀመጡ መብቶችና ግዴታዎች እንደተጠበቁ ሆነው የሚከተሉት ግዴታዎችን ያካትታል

የተቋሙ መብትና ግዴታ

  • ተገልጋዩንኀብረተሰብ(ደንበኞች) ማሣተፍ፣
  • በተቀመጡ ስታንዳርዶች መሠረት አገልግሎት መስጠት፣
  • ለተገልጋዩ ኀብረተሰብ የምክር አገልግሎት መስጠት፣
  • ለተገልጋዩ ኀብረተሰብ የመረጃ አገልግሎት መስጠት፣
  • ለተገልጋዩ ኀብረተሰብ በሚፈጠሩ ቅሬታዎች ምላሽ መስጠት፣

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

የቅሬታ አቀራረብና አፈታት ሥርዓት

    • ቅሬታ ያጋጠመው ተገልጋይ ቅሬታውን በቀጥታ አገልግሎት ለሰጠው ፈፃሚ አካል በቃል፣ በጹሁፍ፣ በስልክ፣ በፋክስና በኢሜል ማቅረብ ይችላል፣
    • ቅሬታው የቀረበበት ፈፃሚም የቀረበለትን ቅሬታ አጣርቶ ለአቅራቢው ተገቢውን ምላሽ መስጠት አለበት፣
    • በተሰጠው የቅሬታ ምላሽ ያልረካ ተገልጋይ ቀጥሎ ላለው ኃላፊ ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል፣
    • በዚህ ሁኔታ የቀረበለት የሥራ መሪ /ኃላፊ፣ ቅሬታውን አጣርቶ ምላሽ መስጠት አለበት፣
    • ይህም ሆኖ በቂ ምላሽ አላገኘሁም የሚል የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በተቋሙ ላለው ቅሬታና አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ ቅሬታውን ያቀርባል፣
    • ያም ሆኖ በቂ ምላሽ አላገኘሁም ካለ ለድርጅቱ የበላይ ኃላፊ ማቅረብ ይችላል፣ ኃላፊውም ችግሩን አጣርቶ ተገቢውን ምላሽ መስጠት አለበት፣
    • እነዚህን ደረጃዎች ተከትሎ ቅሬታን በማቅረብ እና በተሰጠው የቅሬታ ምላሽ ያልረካ ተገልጋይ እንደ አግባቡ፡-
      • ለፌደራል ለሕዝብ እንባ ጠባቢ ተቋም፣
      • ለፌደራል የሥነ- ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣
      • ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣
      • ለመገናኛ ብዙሀን፣
      • ለሌላ ስልጣን ላለው ፍ/ቤት ማቅረብ ይችላል፡፡

ቅሬታ አቅራቢዎች፣ ተገልጋዮች፣ ቅሬታቸውን ለማቅረብ ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች!-

    • ቅሬታ የቀረበበት ዋና ጉዳይ፣
    • መንስኤ የሆነውን ድርጊት የተፈፀመበትን ቀንና ቦታ፣
    • ጉዳዩ የሚመለከተው የአገልግሎት ክፍልና አገልግሎት ሰጪው ሠራተኛ /ቢቻል ማንነት/፣
    • ደጋፊ ማስረጃዎች /ካሉ/
    • የባለጉዳዩ ሙሉ ስምና አድራሻ

የክትትል ግምገማና ግብረ መልስ አሰጣጥ

ክትትልና ግምገማ መሠረታዊ ስትራቴጃዊ እቅድ አካል ሲሆን የክትትል፣ ድጋፍ ግምገማና ግብረ መልስ ሥርዓት መዘርጋት ለታለመው የዜጐች የስምምነት ሠነድ ስኬታማነት ወሣኝ ነው፡፡ በመሆኑም የድርጅቱ የአንድ አመት የዜጐች የስምምነት ሠነድ በተቀመጠው ስታንዳርድ መሠረት መከናወኑን በሶስት የክትትልና ግመገማ መስተጋብሮች መፈፀሙን በየሩብ ዓመቱ በቢሮው እየተገመገመ እንዲሁም በዓመት ሁለት ጊዜ ተገልጋዩን ኀብረተሰብ በእቅድ ክንውን ግምገማ በማሣተፍ የራሱን ድርሻ እንዲወጣና

የሚታዩ ክፍተቶችን በማመላከት ክትትል በማድረግ፣ በመገምገም ጥንካሬና ድክመትን እየለዩ የተሻለ አፈፃፀም ያላቸውን እውቅና በመስጠት እንዲሁም በአፈፃፀማቸው ክፍተት ያሳዩትን በመደገፍና የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ በማድረግ በተደረገላቸው ክትትልና ድጋፍ ለውጥ የማያመጡ ከሆነ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ማድረግ ከደንበኞች፣ ከኀብረተሰቡ የሚሰጡ አስተያየቶች መሠረት ሠነዱን የመከለስ ሥራ ይሰራል፡፡

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት