የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

የአገልግሎት ጊዜያት

ተ.

ቁ.

 

አገልግሎቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ጊዜያቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ሰዓት

በበዓል

 ቀናት

1

ለእርድ የሚቀርቡ ከብቶች ቅበላ

ሁል ጊዜ

ከ5፡00 – 11፡00

ከጠዋቱ 3፡00 -11፡00

2

የእርድ አገልግሎት

ሁል ጊዜ

ከቀኑ11፡00 ጀምሮ ስራው እንዳለቀ

ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ ሥራው እንዳለቀ

3

በሕገ-ወጥ እርድ የተገኘ ስጋ ማስወገድ

ሁል ጊዜ

ከሌሊቱ 10፡00 ሰዓት -ቀኑ 12 ሰአት

ከሌሊቱ 10፡00 ሰዓት -ቀኑ 12 ሰአት

4

የበግ ሥጋ ሽያጭ

ሁል ጊዜ

ከ11፡00 – ስራው እንዳለቀ

ከጠዋቱ 11፡00 ሥራው እንዳለቀ

5

ለደንበኞች ፈቃድ መስጠት

ከሰኞ – ቅዳሜ

200 – 1100

6

የውሻና የድመት መኖ ሽያጭ

ሁለ ጊዜ

100 – 1200

7

የሸሆናሽያጭ

ሁለ ጊዜ

100 – 1200

8

የነጠረ ሞራ፣ ጭራ፣ የስጋና አጥንት መኖ ሽያጭ፣

ከሰኞ – ቅዳሜ

200 – 1100

9

ልዩ ልዩ አገልገሎቶች እና የተረፈ ምርት ሽያጭ

ከሰኞ – ቅዳሜ

200 – 1100

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት