የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

ድርጅቱ የሚሰጣቸውን ዋና ዋና አገልግሎቶች ከእስታንዳርድ አንፃር፣ ከተገልጋዮች አካላት የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

የእርድና የሥጋ ሥርጭት የሥራ ሂደት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

ተ.ቁ

የሚሰጡ አገልግሎቶች

በጥናት የተቀመጠው ስታንደርድ

ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች

ፈጻሚ (ቡድን)

ምርመራ

ጊዜ

በሰዓት

ጥራት

%

መጠን

ወጪ

እርካታ

%

1

የሚታረዱ የተለያዩ እንስሳትን መለያ ቁጥሮችን በመጻፍ ከደንበኞች መረከብ

7 ደቂቃ

 

100%

 

በከብት

 

 

 

100%

-ለአገልግሎቱ የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ

-በእንስሳቱ ላይ ቁጥር ማፃፍ

-በየመስመሩ ማስገባት፣

የእንስሣት ቅበላና መረጃ

 

2

ከደንበኞች የተረከብናቸውን እንስሳት ከሰነድ ጋር ማመሳከር

30 ደቂቃ

 

100%

 

በበረት(በባች)

 

 

100%

የእንስሣት ቅበላና መረጃ

 

3

ለእርድ የሚቀርቡተለያዩ እንስሳትን ማስመርመር

15 ደቂቃ

 

100%

በበረት

 

 

100%

-እንስሳትን  በየበረቱ አስገብቶ መጠበቅ

የእንስሣት ቅበላና መረጃ

 

4

እንስሳትን በእርድ መስመራቸውና እንደቅደም ተከተላቸው ለእርድ ማዘጋጀት /ማቅረብ/

10 ደቂቃ

 

100%

 

30 በሬ

 

 

100%

-በቅደም ተከተላቸው የቀረቡትን እንስሳት ከስር ከስር የእርድ ሂደቱን ማከናወን

የእንስሣት ቅበላና መረጃ

 

5

ለእርድ የቀረቡ እንስሳትን በማረድ በየብልታቸው ማደራጀት

28 ደቂቃ

 

100%

 

በበሬ

 

 

100%

እርድ ስራ

 

6

የደንበኛውንና የገፋፊውን መለያ በተገቢው ቦታ ላይ ቁጥር መጻፍ

30 ሰከንድ

 

100%

 

በበሬ

 

 

100%

እርድ ስራ

 

7

ብክነትን በመከላከል ጥራቱን የጠበቀ ተረፈ ምርት ማግኘትና እረድ ቤቱን ንጽህናው የጠበቀ እንዲሆን ማድረግ

10 ደቂቃ

 

 

100%

 

30 በሬ

 

 

100%

እርድ ስራ

 

8

ጤንነቱ የተረጋገጠ ስጋና የስጋ ብልቶች በውጤቱ መሰረት መረከብ

20 ደቂቃ

 

 

100%

30 በሬ

 

 

100%

-ስጋና ሌሎች ብልቶች ለምርመራ በሚያመች መልኩ በተገቢው ቦታ መደርደር

ስጋ ስርጭት

 

9

ንፅህናው የተጠበቀ አገልግሎት መስጠት የሚያስችልና በተፈለገው መጠንና ጊዜ መኪና ማግኘት

5 ደቂቃ

 

100%

በባች

 

 

100%

-ለስርጭት የተመረመሩ ስጋዎችን አዘጋጅቶ መጠበቅ

ስጋ ስርጭት

 

10

ሥጋን በተለያዩ መስመሮች እንደቅደም ተከተላቸው በስጋ ማጓጓዣ መኪና ላይ መጫን

15 ደቂቃ

 

100%

30 በሬ

 

 

100%

-የስርጭት መስመሩን በጠበቀ መልኩ ስጋው እንዲጫን ማድረግ

ስጋ ስርጭት

 

11

በታማኝነት ሀኪም ያሳለፋቸውን ብልቶች በሙሉ በትክክለኛው ጊዜ የሚፈጸም የሥጋ ስርጭት

40 ደቂቃ

 

 

100%

30 በሬ

 

 

100%

-ሉካንዳ ቤቱን ክፍት አድርጐ በመጠበቅ

 

-ሥጋ የሚቀበል በስነምግባር የታነፀ ሰራተኛ መመደብ/ ማስቀመጥ፣

ስጋ ስርጭት

 

12

የበረዶ ቤት አገልግሎት

-ወደ በረዶ ቤት ለማስገባት 10 ደቂቃ

 

-ከበረዶ ቤት ለማውጣት 20 ደቂቃ

100%

በአንድ እንስሳት

 

100%

-የበረዶ ቤት የቆይታ ጊዜ መጠናቀቁን ማረጋገጥ

-በሀኪም አማካይነት ስጋው እንዲወጣ የተፈቀደበትን ማስረጃ ማቅረብ

-የበረዶ ቤት ሂሳብ ክፍያ                          መፈጸም

የስጋ ስርጭት

 

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት