የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

የኘላን፣ በጀትና ፋይናንስ የሥራ ሂደት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

ተ.ቁ

የሚሰጡ አገልግሎቶች

በጥናት የተቀመጠው ስታንደርድ

ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች

ምርመራ

ጊዜ

በሰዓት

ጥራት

%

መጠን

ወጪ

እርካታ

%

1

የእርድ የአገልግሎት ክፍያ መቀበል

3 ደቂቃ

100%

አንድ ደንበኛ

 

100%

-የእርድ መለያ ቁጥርን ማወቅ

-የሚያሳርደውን የእንስሳ ዓይነት ለይቶ ማወቅ

-ለክፍያ የሚሆን ገንዘብ ይዞ መገኘት

 

2

የደንበኞች ቆዳና ሌጦ ሂሳብ ክፍያ

3 ደቂቃ

100%

 

አንድ ደንበኛ

 

100%

-ድርጅቱ የሰጣቸውን መታወቂያ ይዘው መቅረብ፣

-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመዘገበ የባንክ ደብተር

-ወኪል ከሆኑ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ እና የተወካይ የቀበሌ መታወቂያ የወካይን ከድርጅቱ የተሰጠውን መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት

ይህን አገልግሎት ለመስጠት በውስጥ የሚሰሩ ስራዎች በስታንዳርድ የተቀመጠው 3 ሰዓት ከ32 ደቂቃ ቢሆንም ደንበኛው የቆዳ ሂሳብ ለመውሰድ የሚፈጀውን ጊዜ ብቻ ተወስዶ የተቀመጠ ነው፡፡

3

የደንበኛ መረጃ (Clearance ) መስጠት

(ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኃላ ያሉትን መረጃዎች በተመለከተ)

-የደንበኛውን ጥያቄ ለመቀበል 10 ደቂቃ

(እንደ ደንበኛው ጉዳይ ቀጠሮ ይሰጣል)

100%

አንድ ደንበኛ

 

100%

 

– የድርጅቱ መታወቂያ፣

-የእርድ ቁጥር እና የሂሣብ ቁጥር

-/Tin Number /የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/

– ወኪል ከሆኑ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ

ይህን አገልግሎት ለመስጠት በውስጥ የሚሰሩ ስራዎች ለመስራት 42 ደቂቃ በስታንዳርድ የተቀመጠ ቢሆንም ተገልጋዩ በቀጥታ የሚኖረውን የቆይታ ጊዜ ብቻ የተወሰደ ነው፡፡

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት