1 | የሚታረዱ የተለያዩ እንስሳትን መለያ ቁጥሮችን በመጻፍ ከደንበኞች መረከብ | 7 ደቂቃ | 100% | በከብት | – | 100% | -ለአገልግሎቱ የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ -በእንስሳቱ ላይ ቁጥር ማፃፍ -በየመስመሩ ማስገባት፣ | የእንስሣት ቅበላና መረጃ | |
2 | ከደንበኞች የተረከብናቸውን እንስሳት ከሰነድ ጋር ማመሳከር | 30 ደቂቃ | 100% | በበረት(በባች) | | 100% | – | የእንስሣት ቅበላና መረጃ | |
3 | ለእርድ የሚቀርቡ የተለያዩ እንስሳትን ማስመርመር | 15 ደቂቃ | 100% | በበረት | | 100% | -እንስሳትን በየበረቱ አስገብቶ መጠበቅ | የእንስሣት ቅበላና መረጃ | |
4 | እንስሳትን በእርድ መስመራቸውና እንደቅደም ተከተላቸው ለእርድ ማዘጋጀት /ማቅረብ/፡ | 10 ደቂቃ | 100% | 30 በሬ | | 100% | -በቅደም ተከተላቸው የቀረቡትን እንስሳት ከስር ከስር የእርድ ሂደቱን ማከናወን | የእንስሣት ቅበላና መረጃ | |
5 | ለእርድ የቀረቡ እንስሳትን በማረድ በየብልታቸው ማደራጀት | 28 ደቂቃ | 100% | በበሬ | | 100% | – | እርድ ስራ | |
6 | የደንበኛውንና የገፋፊውን መለያ በተገቢው ቦታ ላይ ቁጥር መጻፍ | 30 ሰከንድ | 100% | በበሬ | | 100% | – | እርድ ስራ | |
7 | ብክነትን በመከላከል ጥራቱን የጠበቀ ተረፈ ምርት ማግኘትና እረድ ቤቱን ንጽህናው የጠበቀ እንዲሆን ማድረግ | 10 ደቂቃ | 100% | 30 በሬ | | 100% | – | እርድ ስራ | |
8 | ጤንነቱ የተረጋገጠ ስጋና የስጋ ብልቶች በውጤቱ መሰረት መረከብ | 20 ደቂቃ | 100% | 30 በሬ | | 100% | -ስጋና ሌሎች ብልቶች ለምርመራ በሚያመች መልኩ በተገቢው ቦታ መደርደር | ስጋ ስርጭት | |
9 | ንፅህናው የተጠበቀ አገልግሎት መስጠት የሚያስችልና በተፈለገው መጠንና ጊዜ መኪና ማግኘት | 5 ደቂቃ | 100% | በባች | | 100% | -ለስርጭት የተመረመሩ ስጋዎችን አዘጋጅቶ መጠበቅ | ስጋ ስርጭት | |
10 | ሥጋን በተለያዩ መስመሮች እንደቅደም ተከተላቸው በስጋ ማጓጓዣ መኪና ላይ መጫን | 15 ደቂቃ | 100% | 30 በሬ | | 100% | -የስርጭት መስመሩን በጠበቀ መልኩ ስጋው እንዲጫን ማድረግ | ስጋ ስርጭት | |
11 | በታማኝነት ሀኪም ያሳለፋቸውን ብልቶች በሙሉ በትክክለኛው ጊዜ የሚፈጸም የሥጋ ስርጭት | 40 ደቂቃ | 100% | 30 በሬ | | 100% | -ሉካንዳ ቤቱን ክፍት አድርጐ በመጠበቅ -ሥጋ የሚቀበል በስነምግባር የታነፀ ሰራተኛ መመደብ/ ማስቀመጥ፣ | ስጋ ስርጭት | |
12 | የበረዶ ቤት አገልግሎት | -ወደ በረዶ ቤት ለማስገባት 10 ደቂቃ -ከበረዶ ቤት ለማውጣት 20 ደቂቃ | 100% | በአንድ እንስሳት | | 100% | -የበረዶ ቤት የቆይታ ጊዜ መጠናቀቁን ማረጋገጥ -በሀኪም አማካይነት ስጋው እንዲወጣ የተፈቀደበትን ማስረጃ ማቅረብ -የበረዶ ቤት ሂሳብ ክፍያ መፈጸም | የስጋ ስርጭት | |