ተ.ቁ | የሚሰጡ አገልግሎቶች | በጥናት የተቀመጠው ስታንደርድ | ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች | ||||
ጊዜ
| ጥራት % | መጠን | ወጪ | እርካታ % | |||
1 | የደንበኞች ምዝገባና ፈቃድ መስጠት | 3 ቀን | 100% | በሳምንት ውስጥ ከጠየቁት ሁሉንም ደንበኞች |
| 100% | የልኳንዳ ባለቤቶች -በመስኩ (ተመሳሳይ) የንግድ ሥራ ፈቃድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣ -የግብር መክፈያ ሠርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣ -የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣ -3x4 የሆነ ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣ -የመመዝገቢያ ክፍያ መክፈል -ተወካይ ከሆኑ የውክልና ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣ ለስጋ መሸጫ ሱቅ -የሥጋ መሸጫ ሱቁ ከቆሻሻ ማጠራቀሚያ መራቅ አለበት፣ -የመሸጫ ሱቁ በር፣መስኮት፣ከውስጥ ወለሉ ሲሾና ኮርኒስ ያለው፣ -የሱቁ ግድግዳዎች ከብሎኬት /ላሜራ/ የተሰራና ነጭ ቀለም የተቀባ መሆን አለበት -ለሥጋ መሸጫ የሚያሰፈልጉ መሣሪየዎች መከትከቻ፣ ቢላዋ፣ መክተፊያ፣ የእጅ መታጠቢያ፣ የስጋ መስቀያ ጋንቾች፣ አልባሳት ወ.ዘ.ተ መሟላት አለባቸው፣ -ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች ከሆኑ የስጋ ማስቀመጫ ማቀዝቀዣ ፍሪጅ ሊኖር ይገባል፣ -ሥጋ ለማስገባት የተሽከርካሪ ማስገቢያና ማዞሪያ መንገድ ያለው፣ -ከዋናው መንገድ ከ15 ሜትር በላይ ያልራቀ፣ –የኤሌክትሪክና የስልክ ገመዶች ከተሽከርካሪ መተላለፊያ የራቁ መሆን አለባቸው፣ በአጠቃላይ ለከባድ መኪና ተሸከርካሪ መተላለፊያና በዞሪያ ወዘተ በቂ ቦታ መኖር አለበት |
2 | የበግ ሥጋ ሽያጭ | 15 ደቂቃ | 100% | በአንድ በግ |
| 100% | ለክፍያ የሚሆን ገንዘብ ይዞ መገኘት |
3 | የውሻ መኖ ሽያጭ | 7 ደቂቃ | 100% | በአንድ ደንበኛ |
| 100% | ለክፍያ የሚሆን ገንዘብ ይዞ መገኘት |
4 | የሥጋና የአጥንት መኖ ሽያጭ | 25ደቂቃ | 100% | ለአንድ ደንበኛ |
| 100% | -ለክፍያ የሚሆን ገንዘብ ይዞ መገኘት -የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ከአካባቢው ግብርና ጽ/ቤት ደብዳቤ ይዞ መቅረብ |
5 | የተነጠረ ሞራ ሽያጭ | 30 ደቂቃ | 100% | ለአንድ ደንበኛ |
| 100% | -ለክፍያ የሚሆን ገንዘብ ይዞ መገኘት የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ |
6 | ሸሆና ሽያጭ | 7 ደቂቃ | 100% | በአንድ ደንበኛ |
| 100% | -ለክፍያ የሚሆን ገንዘብ ይዞ መገኘት |
7 | ጭራ ሽያጭ | 15 ደቂቃ | 100% | – |
| 100% |
|
8 | የቆዳና ሌጦ ሽያጭ ሂደት | 2 ደቂቃ | 100% | 1 ቆዳ |
| 100% | -የቆዳና ሌጦ ጨረታ ተወዳድሮ ማሸነፍ
-ከድርጅቱ ጋር ውል መዋዋልና የውል ማስከበሪያ ክፍያ መክፈል
-የማጓጓዣ ተሸከርካሪ ማቅረብ |
9 | የደንበኛ መረጃ መስጠት | 5 ደቂቃ | 100% | ለአንድ ደንበኛ |
| 100% | – የእርድ አገልግሎት ፍቃድ መታወቂያ – ከ2008 በጀት አመት ጀምሮ ያለ መረጃ |
10 | የአገልግሎት ክፍያ ሂሳብ መቀበል | 5 ደቂቃ | 100% | ለአንድ ደንበኛ |
| 100% | – በድርጅቱ በወቅቱ በሚተመን ክፍያ ይዞ መገኘት |
![]() |
![]() |
![]() |
![]() |