በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የድርጅቱ የኪኒሊክ ሓላፊ አቶ ማቲዎስ ግርማ አስታወቁ፡፡
ሃላፊዉ አያይዘዉ እንደገጹት በአለማችን እንዲሁም በአገራችን ከፍተኛ ስጋት ደቅኖ የሚገኘዉን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ከፍተኛ ስራ እየተሰራ እንደሚገኝ በመግለጽ በዚህም መሰረት በድርጅታችን ዘጠኝ አባላት ያሉት ዓብይ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ መገባቱንና በሰራተኞች መግቢያና መዉጫ በሮች ላይ የእጅ መታጠቢያ በማዘጋጀት እንዲሁም የሰራተኞች ሰርቢስ በኬሚካል በማጽዳት