በዛሬው እለት 17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በሀገራችን
በዛሬው እለት 17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በሀገራችን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡
መላው የድርጅታችን ሰራተኞች እንዲሁም ክቡራን ደንበኞቻችን እንኳን ለ17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አደረሳችሁ!