የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

የአዲስ አበባ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከተጠሪ ተቋማት ጋር የበጀት ዓመቱ ዋና ዋና የዕቅድ ግቦች ስምምነት የፊርማ ስነስርአት አካሂዷል፡፡ በስነስረአቱም ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ እንዲሁም የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ሠይድ እንድሪስ በስምምነት ሰነዱ ላይ የተፈራረሙ ሲሆን ዘጠኝ የሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤቱ ተጠሪ ተቋማት የስራ ሃላፊዎችም በተመሳሳይ የስምምነት ሰነዱን ፈርመዋል፡፡

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት