የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በዋናው እና በቅርንጫፍ ቄራው ከ 20/3/2015 ዓ/ም እስከ 27/3/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናቶች ውስጥ ከ 5000 በላይ የእንስሳት እርድ በማከናወን ለተገልጋይ ደንበኞቹ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት;-
•ትላልቅ እንስሳት/በሬ እና ላም/……..2,908
•በግ ………..1,225
•ፍየል …………1,193
በድምሩ 5,326 የእንስሳት እርድ በማከናወን ጤንነቱ በእንስሳት ሃኪም ተመርምሮ የተረጋገጠ ስጋ ለክቡራን ደንበኞቻችን አቅርበናል፡፡
በቄራ በቻ የታረደ ስጋን በመመገብ የራሶን እና የቤተሰቦን ጤና በመጠበቅ ሃላፊነቶን ስለተወጡ እናመሰግናለን!