የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ISO 9001 ፡ 2015 ተግባራዊ ለማድረግ ዉጤታማ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ መሆኑን አስታወቀ
ድርጅቱ ISO 9001 ፡ 2015 የጥራት ስራ አመራር ተግባራዊ ለማድረግ ባቀደዉ መሰረት ለድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠቱን አስታዉቋል፡፡
ስልጠናዉ በድርጅቱ ጥራት ስራ አመራር የማኔጅመንት ተወካይ በአቶ ለገሰ ጫካ አማካኝነት የተሰጠ ሲሆን በስልጠናዉም እንደተገለጸዉ ISO 9001 ፡ 2015 ተግባራዊ ሲሆን የድርጅቱን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እንዲሁም አገልግሎት አሰጣጡን ፈጣንና ቀልጣፋ በማድረግ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረዉ አቶ ለገሰ አያይዘዉ ገልጸዋል፡፡

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት