የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

ድርጅቱ IFRS በመተግበር ሂደት ላይ ጥሩ አፈፃፀም ማሳየቱ ተገለፀ፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት IFRS/International Financial Reporting Standards / በመተግበር ረገድ ጥሩ አፈፃፀም ማሳየቱን የኤክስፕሬስ አማካሪ ድርጅት ከፍተኛ ባለ ሞያ የሆኑቱን አቶ አብርሃም አለባቸው ገለፁ፡፡ይህ የገለፁት የ አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት IFRS ተግባራዊ በማድረጉ ሂደት ድርጅታቸው ሲሰጠው የነበረው የማማከር ስራ በማጠናቀቁ ምክንያት በማድረግ ከደርጅቱ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ባደረጉት ውይይት ነው፡፡ ድርጅቱ IFRS ተግባራዊ በማድረጉ ትክክለኛ የድርጅቱ ሃብት ማሳየት መስቻሉንና በቀጣይ ድርጅቱ የሚሰራቸው ስትራተጂክ ስራዎች በማፋጠን ላይ አዎንታዊ ሚና ይኖሮዋል ሲሉ አብራርትዋል፡፡

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት