የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሠራተኞች የመጀመሪያ ደረጃ የእሳት አደጋ መከላከልና የመቆጣጠር ስልጠና ወስደዋል

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሠራተኞች የመጀመሪያ ደረጃ የእሳት አደጋ መከላከልና የመቆጣጠር ስልጠና ወስደዋል፡፡ ከድርጅቱ ልዩ ልዩ የስራ ክፍሎች የተወጣጡ ሰራተኞች በስልጠናዉ የተሳተፉ ሲሆን በተግባርና በቲዎሪ የተደገፈዉን ስልጠና ከእሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በመጡ ባለሙያዎች መሰጠቱ ታዉቋል፡፡

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት