የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትን በተመለከተ ማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ወይም ጥቆማ አለዎት?

የሚፈልጉትን መረጃ አሁኑኑ 8868 ላይ በመደወል ማግኘት እንደሚችሉስ ያውቁ ይሆን?

8868 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የደንበኞች የጥሪ መቀበያ የስልክ መስመር ነው፡፡ ድርጅቱን በተመለከተ ያለዎትን ማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት ወይም ጥቆማ 8868 ላይ በመደወል ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ውድ ደንበኞቻችን የእናንተ ማንኛውም አይነት ጥቆማ እና አስተያየት ለተቋማችን እድገት እና ብልፅግና አስተዋፅኦ ከፍተኛ ስለሆነ የስልክ ጥሪያችሁን በትህትና ተቀብለው የሚያስተናግዱ በቂ የስልክ ኦፕሬተር ባለሙያዎች ስላሉን በማንኛውም ጊዜ እና ሰዓት 8868 የስልክ መስመር ላይ በመደወል ሃሳብ እና አሰተያየቶችን ማቅረብ እንደሚችሉ እንገልፃለን፡፡

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት