የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም መልካም አስተዳደር ለማስፈን እየሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ፡፡
ዜናዎች የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም መልካም አስተዳደር ለማስፈን እየሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም መልካም አስተዳደር ለማስፈንና የተገልጋዩን እርካታ ለማሟላት እየሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ የስራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ ጥበበ ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ የድርጅቱን ስራዎች ፈጣንና ዘመናዊ ለማድረግ የICT...