የተለያዩ የእንስሳት ተረፈ ምርቶች ጨረታ ማስታወቂያ
ዓለም አቀፍ የፀረ ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ቀን በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሰራተኞች ታስቦ ዋለ! የዓለም ኤድስ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች በመከበር ላይ ይገኛል። የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሰራተኞች ‹‹ኤች አይ ቪን ለመግታት፣አለም አቀፋዊ ትብብር፣የጋራ ኃላፊነት››በሚል መሪ ቃል ዕለቱን በማሰብ በድርጅቱ የመሰብሰቢያ...
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 8868 የስልክ መስመር ከዛሬ ጀምሮ በይፋ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለፀ! በመንገድ ግንባታ ምክኒያት ተቋርጦ የነበረው የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 8868 የስልክ መስመር ከዛሬ ጀምሮ በይፋ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለፀ! የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የስልክ መስመር የሆነው 8868 ለእረጅም ዓመታት ለድርጅቱ ደንበኞች አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ የስልክ ጥሪ...
በዛሬው እለት 17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በሀገራችን በዛሬው እለት 17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በሀገራችን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ መላው የድርጅታችን ሰራተኞች እንዲሁም ክቡራን ደንበኞቻችን እንኳን ለ17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አደረሳችሁ!
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በዋናው እና በቅርንጫፍ ቄራው ከ 20/3/2015 ዓ/ም እስከ 27/3/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናቶች ውስጥ ከ 5000 በላይ የእንስሳት እርድ በማከናወን ለተገልጋይ ደንበኞቹ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት;-•ትላልቅ እንስሳት/በሬ እና ላም/……..2,908•በግ ………..1,225•ፍየል …………1,193 በድምሩ 5,326 የእንስሳት እርድ በማከናወን ጤንነቱ በእንስሳት ሃኪም ተመርምሮ የተረጋገጠ ስጋ ለክቡራን ደንበኞቻችን አቅርበናል፡፡ በቄራ በቻ...
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በከተማ አስተዳደሩ የማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት ዘርፍ ስር የሚገኝ ተቋም እንደመሆኑ መጠን የድርጅቱን ምርታማነት ለማሳደግ እና በተቋሙ የሚስተዋለውን የተደራሽነት ችግር፣ የደንበኞች የአገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋ አለመሆን፣ የሠራተኛው ተነሳሽነት ማነስ፣ የአካባቢ ብክለት መጨመር አሳሳቢና ፈጣን ምላሽ የሚፈልግ በመሆኑ በ2013 ዓ.ም በተቋሙ ስራ አመራር ቦርድ እና በማኔጅመንቱ ውሳኔ መሠረት የካይዘን ትግበራ...
ድርጅቱ IFRS በመተግበር ሂደት ላይ ጥሩ አፈፃፀም ማሳየቱ ተገለፀ፡፡የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት IFRS/International Financial Reporting Standards / በመተግበር ረገድ ጥሩ አፈፃፀም ማሳየቱን የኤክስፕሬስ አማካሪ ድርጅት ከፍተኛ ባለ ሞያ የሆኑቱን አቶ አብርሃም አለባቸው ገለፁ፡፡ይህ የገለፁት የ አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት IFRS ተግባራዊ በማድረጉ ሂደት ድርጅታቸው ሲሰጠው የነበረው የማማከር ስራ በማጠናቀቁ ምክንያት...
![]() |
![]() |
![]() |
![]() |