የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Addis Ababa Abattoirs Enterprise

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

ተልእኮ ንፅህናውን የተጠበቀና ተመርምሮ ጤናማነቱ የተረጋገጠ የእንስሣት እርድ አገልግሎት በተወዳዳሪ ዋጋ ለአዲስ አበባ ከተማ ደንበኞቹ በቅልጥፍናና በታማኝነት መስጠትና ከተረፈ ሥጋ የተለያየ ጠቀሜታ ያላቸውን ምርቶች በጥራት በማምረት መሸጥ ነው፡፡

የማኔጅንግ ዳይሬክተር መልዕክት

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት1

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተልእኮ ንፅህናውን የተጠበቀና ተመርምሮ ጤናማነቱ የተረጋገጠ የእንስሣት እርድ አገልግሎት በተወዳዳሪ ዋጋ ለአዲስ አበባ ከተማ ደንበኞቹ በቅልጥፍናና በታማኝነት መስጠትና ከተረፈ ሥጋ የተለያየ ጠቀሜታ ያላቸውን ምርቶች በጥራት በማምረት መሸጥ ነው፡፡  ድርጅቱ ይህንን ተልዕኮ ለማሳካት አሠራሩን ቀልጣፋና ውጤታማ በማድረግ ደንበኛ ተኮር አገልግሎት በመስጠት የድርጅቱን ትርፋማነት በከፍተኛ ደረጀ ለማሻሻልና ረጅም አመታት ሳይሻሻል የቆየውን ተቋም አሠራሩን በመቀየር ተቋማዊ ሽግግር በማድረግ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ትግበራ ላይ ይገኛል፡፡

ድርጅታችን ለውጡን አጠናክሮ በመቀጠል የነበሩበትን ችግሮች በመፍታት ተልዕኮውን ለማሳካት የሚያስችል የአቅም ግንባታ ሥራና ጠንካራ ሠራተኛን በመፍጠር ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት ደንበኞቹን ለማገልገል ከመቼውም ጊዜ በተሻለ በቁርጠኝነት በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

የከተማችን ህብረተሰብ ከምንም በላይ ለጤናው ቅድሚያ በመሥጠት ተመርምሮ ጤናማነቱ የተረጋገጠ ሥጋ ብቻ በመጠቀም ከሁለት መቶ በላይ ከሆኑ አደገኛ ተላላፊ በሽታዎች እራሱንና ቤተሰቡን እንዲጠብቅ እያስገነዘብን፤ ለህብረተሰቡ ጤና ግድ የማይላቸውንና በአቋራጭ ለመበልፀግ የሚሞክሩ ህገ-ወጥ የሥጋ ነጋዴዎች ሲያጋጥሙት ለህግ አስከባሪ፤ ለጤና ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ እንዲሁም ለአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ጥቆማ እንዲያደርግ እያሳሰብን፤ ሀገራችን የነደፈችውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በማሳካት መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገሮች ተርታ እንድትሰለፍ መላው ህብረተሰብ ድርሻውን እንዲወጣ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን፡፡ የከተማችን ህብረተሰብ ከምንም በላይ ለጤናው ቅድሚያ በመሥጠት ተመርምሮ ጤናማነቱ የተረጋገጠ ሥጋ ብቻ በመጠቀም ከሁለት መቶ በላይ ከሆኑ አደገኛ ተላላፊ በሽታዎች እራሱንና ቤተሰቡን እንዲጠብቅ እያስገነዘብን፤ ለህብረተሰቡ ጤና ግድ የማይላቸውንና በአቋራጭ ለመበልፀግ የሚሞክሩ ህገ-ወጥ የሥጋ ነጋዴዎች ሲያጋጥሙት ለህግ አስከባሪ፤ ለጤና ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ እንዲሁም ለአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ጥቆማ እንዲያደርግ እያሳሰብን፤ ሀገራችን የነደፈችውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በማሳካት መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገሮች ተርታ እንድትሰለፍ መላው ህብረተሰብ ድርሻውን እንዲወጣ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን፡፡

አዲስ አበባ ,ኢትዩጵያ

ዲዛይን እና የተገነባው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት