የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የካይዘን አሰራር እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ
ዜናዎች የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የካይዘን አሰራር እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚሰጠውን አገልግሎት ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የካይዘን አሰራር እየተገበረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የካይዘን ቡድን አስተባበሪ የሆኑት ወ/ሮ ነፀብራቅ በዛብህ እንደገለፁት ተቋሙን በማዘመንና ውጤታማ የሃብት አጠቃቀም እንዲኖርና የሚሰጠውን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ የካይዘን አሰራር ተግባራዊ...