በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 32ኛው የኤችአይቪ ኤድስ ቀን ተከበረ!!
ዜናዎች በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 32ኛው የኤችአይቪ ኤድስ ቀን ተከበረ!! በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 32ኛው የኤች አይ ቪ ቀን በድምቀት ተከበረ፡፡ በበዓሉ ላይ ተገኝተው የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኤች አይ ቪ ኤድስ መቆጣጠሪያና መከላከያ ጽ/ቤት የኤች አይ ቪ ኤድስ ዘርፈ ብዙ ምላሽ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ፈለቀች...